ተጨማሪ ዜናዎች
- ፈረንሳይ ከኦሊምፒክ መክፈቻ በፊት የባቡር መስመሮቿ በእሳት መቃጠላቸው አሻጥር ነው አለችam Juli 26, 2024 um 2:19 pm
በፈረንሳይ ዛሬ፣ ሐምሌ 19/ 2016 ማለዳ በፈጣን ባቡር መስመሮች ላይ የእሳት ቃጠሎ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ባለስልጣናቱ ተናገሩ። በዛሬው ዕለት ከሰዓታት በኋላ በሚከፈተው የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር ቀደም ብሎ ይህ መፈጸሙ “በፈረንሳይ ላይ የተቃጣ ጥቃት” እና ወደ መክፈቻው የሚደረጉ ጉዞዎችን ለማስተጓጎል የተፈጸመ አሻጥር ነው ስትልም አውግዛለች።
- አውስትራሊያዊው የሆኪ ተጫዋች በኦሊምፒክ ለመሳተፍ ሲል ጣቱን አስቆረጠam Juli 26, 2024 um 11:28 am
አንድ የአውስትራሊያ የሆኪ (የገና ጨዋታ ዓይነት ስፖርት) ተጫዋች በፓሪስ ኦሊምፒክ ለመወዳደር ሲል የጣቱን የተወሰነ ክፍል እንዲቆረጥ ማስደረጉ ተነገረ።
- ‘እያንዳንዱ ሰው ሁለት ወይም ሦስት የቤተሰቡ አባል በናዳ ተቀብሮበታል’am Juli 26, 2024 um 11:07 am
እስካሁን ከ250 በላይ ሰዎች እንደሞቱበት በተረጋገጠው የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት የተቀበሩ ሰዎችን ለማውጣት ፍለጋው አሁንም ቀጥሏል። በአደጋው የሞቱ ሰዎች ቁጥር እስከ 500 ሊደርስ እንደሚችል የአካባቢው ባለሥልጣናት ይናገራሉ። አካባቢው መሠረተ ልማት የሌለው እና ራቅ ያለ በመሆኑ የመቆፈሪያ መሳሪያዎችን ለማስገባት ባለመቻሉ ቁፋሮው በሰው እጅ እየተደረገ ነው።
- ኤርትራ የሱዳን ዲፕሎማት ከአገሯ እንዲወጡ አዘዘች፤ ሱዳን ማብራሪያ ጠየቀችam Juli 26, 2024 um 7:39 am
ኤርትራ በሰባ ሁለት ሰዓት ውስጥ ከግዛቷ እንዲወጡ ያዘዘቻቸውን ዲፕሎማቷን በሚመለከት ሱዳን ማብራሪያ መጠየቋ ተነገረ። መንግሥታዊው የሱዳን ዜና አገልግሎት ሱና እንደዘገበው የሱዳን መንግሥት በጎረቤት አገር በኤርትራ የነበሩት ጉዳይ ፈጻሚው (ቻርጅ ዲ አፌር) ስለተባረሩበት ምክንያት “ማብራሪያ” ጠይቆ ምላሽ እየተጠባበቀ ነው።
- የሰሜን ኮሪያ መረጃ ሰርሳሪዎች የኒውክሌር ምሥጢር ለመስረቅ እየሞከሩ ነው ሲሉ አሜሪካ እና ዩኬ አስጠነቀቁam Juli 26, 2024 um 5:17 am
የሰሜን ኮሪያ መረጃ ሰርሳሪዎች የኒውክሌር ምሥጢር ለመስረቅ እየሞከሩ ነው ሲሉ አሜሪካ እና ዩኬ አስጠነቀቁ።
- በጠፈር ምርምር ትምህርት መርሐ ግብር የተመረቁ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች
- 1ሺሕ500 ስደተኞች ወደ አፍጥጥ መጠለያ መዛወራቸው ተገለጸ
- ከ17ሺሕ በላይ የራያ አላማጣ እና አካባቢው ተፈናቃዮች ተመለሱ
- የዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ቅድመ ዝግጅት
- የጎፋ ዞኑ ዘግናኝ የመሬት ናዳ፤የዐቢይና የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት፣ የህወሓት አመራሮችና የፌደራል መንግሥቱ ውዝግብ
- ዓለምን ያሳሰበው የምግብ ዋስትና
- «አላማዬን እንደማሳካ ምንም ጥርጥር የለኝም» ቲክቶከር መላኩ በላይ
- ፈረንሳይ ከኦሊምፒክ መክፈቻ በፊት የባቡር መስመሮቿ በእሳት መቃጠላቸው አሻጥር ነው አለች
- አውስትራሊያዊው የሆኪ ተጫዋች በኦሊምፒክ ለመሳተፍ ሲል ጣቱን አስቆረጠ
- ‘እያንዳንዱ ሰው ሁለት ወይም ሦስት የቤተሰቡ አባል በናዳ ተቀብሮበታል’
- NASA just scored a badly needed win: The best potential evidence of alien life yetam Juli 26, 2024 um 11:57 pm
- Major rollover crash in west suburbs: Two drivers injured, road remains closedam Juli 26, 2024 um 9:32 pm
- Donald Trump Seen in Public Without Ear Bandageam Juli 26, 2024 um 8:55 pm
- The attempted assassination of Donald Trump: A 3D reconstructionam Juli 26, 2024 um 7:55 pm
- Alison Chao’s father arrested by Monterey Park policeam Juli 26, 2024 um 7:16 pm
- በጠፈር ምርምር ትምህርት መርሐ ግብር የተመረቁ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች
- 1ሺሕ500 ስደተኞች ወደ አፍጥጥ መጠለያ መዛወራቸው ተገለጸ
- ከ17ሺሕ በላይ የራያ አላማጣ እና አካባቢው ተፈናቃዮች ተመለሱ
- የዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ቅድመ ዝግጅት
- የጎፋ ዞኑ ዘግናኝ የመሬት ናዳ፤የዐቢይና የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት፣ የህወሓት አመራሮችና የፌደራል መንግሥቱ ውዝግብ
- ዓለምን ያሳሰበው የምግብ ዋስትና
- «አላማዬን እንደማሳካ ምንም ጥርጥር የለኝም» ቲክቶከር መላኩ በላይ
- ፈረንሳይ ከኦሊምፒክ መክፈቻ በፊት የባቡር መስመሮቿ በእሳት መቃጠላቸው አሻጥር ነው አለች
- አውስትራሊያዊው የሆኪ ተጫዋች በኦሊምፒክ ለመሳተፍ ሲል ጣቱን አስቆረጠ
- ‘እያንዳንዱ ሰው ሁለት ወይም ሦስት የቤተሰቡ አባል በናዳ ተቀብሮበታል’
Hi, this is a comment.
To get started with moderating, editing, and deleting comments, please visit the Comments screen in the dashboard.
Commenter avatars come from Gravatar.