መንግሥት የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትን በተመለከተ ቀጣይ እርምጃውን እንዲያሳውቅ ተጠየቀ

በኢትዮጵያ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚፈፀሙ ግድያዎችን፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም በተመለከተ መንግሥት የሚወስደውን ቀጣይ እርምጃ እንዲያብራራ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ጠይቋል።

Weiterlesen