AMHARIC NEWS

  • BBC AMHARIC
  • DW AMHARIC

የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትን ተከትሎ በአማራ ክልል ስር ሲተዳደሩ የቆዩት የራያ አካባቢዎች ያለ አስተዳዳሪ ወደ ሁለተኛ ሳምንታቸው እየተሻገሩ ነው። ከየካቲት ጀምሮ አልፎ አልፎ ሲከሰት የነበረው “በህወሓት ታጣቂዎች” እና “በአካባቢው ሚሊሺያዎች” መካከል ሲደረግ የነበረው የተኩስ ልውውጥ ከሚያዝያ 5/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ከፍ ባለ ሁኔታ ተካሂዶ ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወዲህ የነበረውን መዋቅር ቀይሮታል። [...]

አንዲት ኤርትራዊት ስደተኛ ፖላንድ እና ቤላሩስ ድንበር ላይ ብቻዋን ሆና ወልዳለች ከተባለ በኋላ ፖላንድ ስደተኛዋን ከድንበር አልመስኩም አለች። [...]

የአየርላንድ መንግሥት ከዩናይትድ ኪንግደም የሚመጡ ስደተኞችን ወደ ዩኬ መመለስ የሚያስችለውን ሕጋዊ ማዕቀፍ ማዘጋጀት ጀመረ። [...]

ሐማስ ያወጣው ቪዲዮ አንድ አሜሪካዊ እና አንድ እስራኤላዊ ታጋቾች በጋዛ በሕይወት እንደሚገኙ ማረጋገጫ ሆኗል ተባለ። [...]

በአሜሪካ ዴንቨር ግዛት የሚገኘው ዊትየር ካፌ፣ ከአንድ ስኒ ቡና ወይንም ኤስፕሬሶ ከፍ ያለ ነገር ለደንበኞቹ ማቅረብ ይፈልጋል። ካፌው ከአፍሪካ ከሚያስመጣቸውን ቡናዎች የሚያፈላው ኤስፕሬሶ ሀሳቦችን ለማንሸራሸር ቢረዱ ሲል ይመኛል። በካፌው የኢትዮጵያ፣ የሩዋንዳ፣የኬንያ እና የኡጋንዳን ቡና እየጠጡ ስለ ተገፉ ቡድኖች፣ ግለሰቦች እና መብቶች መነጋገር ይቻላል። የዚህ ሀሳብ ጠንሳሽ እና የካፌው ባለቤት ደግሞ ምልዕቲ ብርሃነመስቀል ናት። [...]

ትግራይና አማራ ክልል በሚወዛገቡባቸዉ አካባቢዎች የተቀሰቀሰዉን ዉጥረት እንዴት አያችሁት? ምንስ ተሰማችሁ? ከየትኛዉም ወገን ይሁን ያ ሁሉ ህዝብ ካለቀ እና ንብረት ከወደመ በኋላ በፕሪቶርያዉ ስምምነት ሰላም ይሰፍናል ተብሎ ሲጠነቅ ዳግም ወደ ሌላ ዉጥረት እየተገባ ነዉ? ይህን ዉጥረት ህዝቡና ሃገሪቱ መሸከም ይችላሉ? ምንድን ነዉ መደረግ ያለበት? [...]

በአማራና ትግራይ የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች በተከሰተ ግጭት ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ያለፈው ሰኞ አስታውቋል። እንደ ድርጅቱ በሺህዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሲሆን፤ በተለይ ሴቶችና ህጻናት የሚገኙበት ሁኔታም አሳሳቢ ነው። [...]

በተለይም ከቅርብ ቀናት ወዲህ በትግራይ እና አማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶች እያገረሹ ይገኛሉ። በዚህም ሞትና መፈናቀል ተከስቷል። የሁለቱ ክልል አስተዳደሮችም እርስ በራሳቸው እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ። [...]

የሕዝቡ ምጣኔ ሐብታዊና ማሕበራዊ ፍላጎቶች በመጓደላቸዉ በገዢዉ የANC ፓርቲና በባለስልጣናቱ ላይ ያለዉ ቅሬታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያየለ ነዉ።የምጣኔ ሐብት ተንታኝ ዳንኤል ሲልከ እንደሚሉት ANC ዕዉቁ መሪዉ ኔልሰን ማንዴላ ገቢር ያደረጉትን የሥነ-ምግባር ሥርዓት አለማክበሩ የሐገሪቱን ሕዝብ ክፉኛ አበሳጭቷል። [...]

መንግስት አመራሮቼ እና አባላቶቼ ላይ የሚያደርሰው እስራት እና ደብዛ ማጥፋት ማጥፋት አማሮኛል ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) አመለከተ። ፓርቲው ትናንት ዓርብ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ እየደረሰብኝ ነው ያለው የአመራሮች እና አባላት እስራት እና ደብዛ ማጥፋት የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል አቋዋሜን አያናውጥምም ብሏል ። [...]

ዜና