AMHARIC NEWS

  • BBC AMHARIC
  • DW AMHARIC

ኢትዮጵያ ውስጥ በፌስቡክ፣ ቴሌግራም እና ትዊተር ላይ ሴቶች ከወንዶች እንዲሁም ከብሔር እና የሀይማኖት ማንነቶች በበለጠ የጥላቻ ንግግር ሰለባ እንደሚሆኑ መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ያደረገው ሴንተር ፎር ኢንፎርሜሽን ሪዚሊየንስ የተባለው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም ያደረገው ጥናት አመለከተ። [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ዛሬ ማለዳ ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም የምስራቅ ወለጋ ዞን ከተማ ወደ ሆነችው ነቀምት አምርተው ባደረጉት ንግግር “ኦሮሞ ነጻ ወጥቷል፤ ትናንትና ታግለን በደማችን አሸንፈናል” ሲሉ ተናገሩ። [...]

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በምራብ ዳርፉር የዘር ጭፍጨፋ መፈጸማቸው ተገለጸ። [...]

በቦይንግ ትልቁ አቅራቢ የተዘጋጁ ፊውዝላጆች (አውሮፕላን ሰዎችን እና እቃዎችን የሚጭንበት ክፍል) ከባድ ግድፈቶች አዘውትረው እንደሚገኙባቸው የኩባንያው የቀድሞ የጥራት ተቆጣጣሪ ገለጹ። [...]

የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ እርሻ ጥለው የወጡ ማላውያንን እስረኤል አባረረች። [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል፤ ለዚህ አንታገልም” ሲሉ ተናገሩ። ዐቢይ ይኸን ያሉት ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ከአራቱም የወለጋ ዞኖች ለተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ባደረጉት ንግግር ነው። ጠቅላይ ሚስትሩ ወደ ነቀምቴ ከመድረሳቸው አስቀድሞ በከተማ የድጋፍ ሰልፍ መደረጉ ተገልጿል። [...]

የኦነግ መግለጫ ከባባድ የጦር መሳሪያዎቹ በመኸር ላይ የነበሩ ሰላማዊ አርሶ አደሮችንም የጉዳቱ ሰለባ አድርጓል፡፡ ፓርቲው ለሶስት ዙሮች ተደርጓል ባለው ጥቃቱ የቤት እንስሳትን ጨምሮ በርካታ ሰዎች የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን አትቷል፡፡ [...]

ሰኞ፤ ኅዳር 10 ቀን፣ 2016 ዓ.ም በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሱሉላ ፍንጫኣ የተባለ ወረዳ ውስጥ በመንግስት ፀጥታ ኃይላትና መንግስት «ሸኔ» ብሎ በአሸባሪነት በፈረጀው ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ በሚጠራው ሸማቂ መካከል በተፈጠረው ግጭት የአራት ያልታጠቁ ሰዎችn 1 ታጣዊ ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። [...]

በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ እና በምዕራብ ወለጋ ዞን ቆንዳላ ወረዳ ውስጥ በሚስተዋለው የፀጥታ ችግር በንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ ማሳደሩን የአካባቢው ነዋሪዎኢትዮጵያች አስታወቁ ። አልፎ አልፎ በታጣቂዎች እና ጸጥታ ኃይላት መካከል በሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ አሁንም ጉዳት እየደረሰ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ [...]

በሻምፒዮንስ ሊግ የደርሶ መልስ የግማሽ ፍጻሜ ግጥሚያ ዛሬ ማታ የጀርመኑ ባዬርን ሙይንሽን በስፔኑ ሪያል ማድሪድ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች 2 ለ1 ተሸነፈ ። እስከ 88ኛው ደቂቃ ድረስ ባዬርን ሙይንሽን ሪያል ማድሪድን 1 ለ 0 እየመራ ነበር ። በደርሶ መልስ ውጤት ሪያል ማድሪድ 4 ለ3 አሸንፎ ለፍጻሜ አልፏል ። [...]

ዜና