AMHARIC NEWS

  • BBC AMHARIC
  • DW AMHARIC

በኢትዮጵያ አየር መንገድ 737 ማክስ 9 አውሮፕላን ከአምስት ዓመት በፊት ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች ቤተሰቦች ለአደጋው መንስዔ የሆነው የአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሠረት የአሜሪካ የፍትህ መሥሪያ ቤትን ጠየቁ። [...]

እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ በፈጸመችው ጥቃት ከተገደለች ፍልስጤማዊት እናት ማህጸን በሕይወት መውጣት ችላ የነበረችው ጨቅላ ከቀናት በኋላ አረፈች። [...]

ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) በትናንሽ ጀልባዎች አቋርጠው ወደ ግዛቷ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር መጨመር በእጅጉ ስላሳሰባት አዲስ ሕግ አዘጋጅታ ከአገሯ በማስወጣት ወደ ሩዋንዳ ለመውሰድ አቅዳለች። ከፈረንሳይ ተነስተው ባሕር በማቋረጥ ወደ ዩኬ ምን ያህል ስደተኞች ይገባሉ? የየትስ አገራት ዜጎች ናቸው? [...]

አሜሪካ ዩክሬንን የጦር መሣሪያ ለማስታጠቅ ከ60 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ በዚህ ሳምንት አጽድቃለች። በሩሲያ የተከፈተባትን ወረራ ተከትሎ ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ዘመናዊ መሣሪያዎችን ለማቅረብ ምዕራባውያን ቢሊዮን ዶላሮችን እያፈሰሱ ነው። ለዩክሬን ምን ዓይነት የጦር መሣሪያዎች ናቸው የሚቀርቡት? [...]

በታንዛንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የ155 ሰዎች ህይወት መቀጠፉን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አስታወቁ። [...]

አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ፍልስፍና ረዳት ፕሮፈሰር ሲሳይ አሰምሬ የኮሚሽኑን ገለጻ ለመረዳት መቸገራቸውን ይናገራሉ፡፡ “ኮሚሽኑ የታጠቁ አካላት መንግስት ያስረናል ይጮቅነናል በሚል ነው ትጥቅ አንግበው በራሳቸው መንገድ የሚታገሉት [...]

"በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች እየታዩ ያሉ ደም አፋሳሽ ግጭቶች የኮሚሽኑን ሥራ አዳጋች እያደረጉት ይገኛሉ" ሲል ገልጾ የነበረው የምክክር ኮሚሽኑ በመጪው 2016 ዓ. ም አጋማሽ ጥር ዋናውን ጉባኤ ለማካሄድ የሚቻለውን ሁሉ ጥረት እያደረገ መሆኑን ዛሬ አስታውቋል። [...]

ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን በቀጣይ ዓመት ለሚጀመረው ሀገር አቀፍ ምክክር በየክልሎች እያደረገው ባለው «የተሳታፊ እና የአጀንዳ መነሻ ሀሳቦች ልየታ» ሥራ አብዛኞቹ የፖለቲካ ድርጅቶች አብረውት እየሠሩ መሆኑን አስታወቀ። [...]

በሌላ በኩል ትጥቅ አንስተው ከመንግሥት ጋር ውጊያ ውስጥ የገቡ ኃይላትን ለማነጋገር እየትንቀሳቀሰ መሆኑን ደጋግሞ እየገለፀ ያለውና በብዙዎች ዘንድ እየተጠበቀ ያለው ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን አቅርቦት የነበረው "አስቸኳይ ሀገራዊ ጥሪ" በጎ ምላሽ እያገኘበት መሆኑን አስታውቋል። [...]

በዛሬው ችሎት ዐቃቤ ሕግ ክስ ማሻሻል ምስክሮችን ለጉዳት የሚዳርግ ነው በሚል ያንን ማድረግ እንደማይችል በጽሑፍ አቤቱታ አቅርቧል። የተከሳሽ ጠበቆችም በበኩላቸው በቃል ክርክር በማድረግ ከሳሽ ዐቃቤ ሕግ የተከሳሾችን ጥያቄ እንዲመልስ ተከራክረዋል። [...]

ዜና