AMHARIC NEWS

  • BBC AMHARIC
  • DW AMHARIC

በክርስትና እምነት ተከታዮች ከትንሳኤ ዕለት የምትቀድመዋን ዕለተ አርብ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በማለት በየዓመቱ ያስቧታል። ይህች ዕለትም ከብዙ እንግልት እና ስቃይ በኋላ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ ከተዘፈቀበት ሃጥያት ለማንጻት ሲል በመስቀል ላይ የከፈለው የመስዋዕትነት የሚዘከርባት ናት። የእምነቱ ተከታዮችም ዕለቱን ኢየሱስ ለሰው ልጆች ፍቅር ሲል ራሱን አሳልፎ የሰጠበት ነው ብለው ያምናሉ። [...]

የ8 ዓመቱ አዳጊ አደም ከብረት ለበስ ተሽከርካሪ እየሸሸ ሲሮጥ የእስራኤል ወታደሮች ግንባሩን በጥይት አሉት [...]

በሐሰተኛ ሰነድ ከአፍሪካ ኅብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ገንዘብ ለማውጣት በመሞከር የተጠረጠሩት ቀሲስ በላይ መኮንን እና ሌሎች ሁለት ተጠርጣሪዎች ላይ የክስ መመሥረቻ 15 ቀናት በፍርድ ቤት መፈቀዱን ጠበቃ አቶ ቱሊ ባይሳ ለቢቢሲ ተናገሩ። [...]

እስራኤል በጋዛ እየፈጸመችው ያለው የማያባራ ጥቃት “እጅግ እየከፋ እና የሰብአዊ ሰቆቃ ማስከተሉን” በመጥቀስ ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ሁሉን የንግድ ግንኙነቶች አቋረጠች። እስራኤል “ያልተስተጓጎለ እና በቂ የእርዳታ ፍሰትን” ወደ ጋዛ እንዲገባ ከልፈቀደች በስተቀር ይህ ውሳኔ ጸንቶ እንደሚቆይ የቱርክ የንግድ ሚኒስትር አስታውቋል። [...]

የኬንያ መንግሥት እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ በ178 ግድቦች እና የውሃ ማቆሪያዎች (reservoirs) አቅራቢያ የሚኖሩ ሰዎች አካባቢያቸውን እንዲለቁ ትዕዛዝ አስተላልፏል። [...]

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ትናንት ነፋስና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ የተፈናቃዮችን ድንኳን አፈራረሰ ።ብርቱው ዝናም ሐይቅ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘውና በተለምዶ «ቱርክ» እየተባለ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ላይ ጉዳት ማድረሱን ተፈናቃዮች ተናግረዋል ። [...]

የራያ አላማጣ ተፈናቃዮች ብዙዎቹ በወቅቱ ሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ አቅራቢያ በአንድ የኢንዱስትሪ ፓርክ ተጠልለው የቆዩ ቢሆንም ከቀናት በኋላ እንዲወጡ መደረጉን በዋጃ ከተማ በአንድ ትምህርት ቤት ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃይ ገልጠዋል፣ ወደ አዲሱ መጠለያ የደረሱት ጥቂት መሆናቸውን የሚናገሩት እኚህ ተፈናቃይ ሌሎቹ በየቦታው ተበትነዋል ነው ያሉት፡፡ [...]

ከተለያዩ የኦሮሚያና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች አስፈላጊውን የምግብ ግብዓት ማግኘት ባለመቻላቸው አሁን በክርስቲያኑም ሆነ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ያለውን ጾም ከባድ እንደሆነባቸው ተናገሩ። [...]

በአማራ ክልል በኩል ጥያቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች የተመሰረቱ ሕገወጥ አስተዳደሮቹ ፈርሰው ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው የሚመለሱበት ምቹ ሁኔታ ሊፈጠር፣ አዳዲስ ሰፋሪዎች ከያዙት ቦታ ሊወጡ ከፌደራሉ መንግስት ጋር በነበረ ውይይት መግባባት ላይ መደረሱ ጀነራል ታደሰ ወረደ ተናግሯል። [...]

ተራራማ ምድር የተወለደው የያኔው ብላቴና ደሳለኝ እንደምን የአፍሪቃን ማማዎች አዳረሰ ? እንደምንስ የሰማይ ደሴት ተመራማሪ ሊሆን ቻለ ? በምርምሩስ ምን ላይ ደርሶ ይሆን ? [...]

ዜና