AMHARIC NEWS

  • BBC AMHARIC
  • DW AMHARIC

የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትን ተከትሎ በአማራ ክልል ስር ሲተዳደሩ የቆዩት የራያ አካባቢዎች ያለ አስተዳዳሪ ወደ ሁለተኛ ሳምንታቸው እየተሻገሩ ነው። ከየካቲት ጀምሮ አልፎ አልፎ ሲከሰት የነበረው “በህወሓት ታጣቂዎች” እና “በአካባቢው ሚሊሺያዎች” መካከል ሲደረግ የነበረው የተኩስ ልውውጥ ከሚያዝያ 5/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ከፍ ባለ ሁኔታ ተካሂዶ ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወዲህ የነበረውን መዋቅር ቀይሮታል። [...]

በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ውዝግብ ባለባቸው አካባቢዎች ላይ እየታየ ያለው ሁኔታ በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሐማት ገለጹ። ሊቀመንበሩ ባወጡት መግለጫ በሰሜን ኢትዮጵያ ራያ አላማጣ፣ ዛታ እና ኦፍላን ጨምሮ አወዛጋቢ በሆኑት አካባቢዎች ባሉ ማኅበረሰቦች መካከል “እየተባባሰ ያለውን ውጥረት” ስጋት ውስጥ ሆነው እየተከታተሉት መሆናቸውን አመልክተዋል። [...]

ሊቨርፑል በመርሲሳይድ ደርቢ በኤቨርተን መሸነፉ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ያለውን ተስፋ ሲያጨልምበት፤ አርሰናል በሜዳው ቼልሲን፤ ማንቸስተር ሲቲ ደግሞ ከሜዳው ውጪ ብራይተንን አሳማኝ በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። በዚህ ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች የዘንድሮውን ዋንጫ ወደ የትኛው ክለብ ሊያመራ እንደሚችል ሊጠቁመን ይችላል። ሊቨርፑል በአውሮፓ መድረክ የመጫወት ተስፋ ካለው ዌስት ሃም ጋር ከሜዳው ውጪ ይጋጠማል። አርሰናል በሰሜን ለንደን ደርቢ በቶተነሃም ሜዳ ይፈተናል። ሲቲ ደግሞ ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት ወደ ሚታገለው ፎረስት ያቀናል። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የፕሪሚየር ሊግ ግምቶቹን እንደሚከተለው ሰጥቷል። [...]

የቻይን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋሽንግተን የአገራቸውን “ቀይ መስመር” እንዳታልፍ ለአሜሪካው አቻቸው አስጠነቀቁ። [...]

“መንግሥትን ለመጣል ሲያሴሩ ነበር” በሚል በቁጥጥር ስር የዋሉት የድሞው የሰላም ሚኒስቴር ዲኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በዐቃቤ ሕግ ሦስት ተደራራቢ ክሶች እንደተመሠረተባቸው ጠበቃቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። [...]

የአፍሪቃ ሕብረት «የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው» በሚል የተሰራጨው መረጃ «የተሳሳተ» ነው ሲል የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ አስታወቀ። [...]

ባለፈው ሳምንት በአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብና ከአፍሪካ ኅብረት የክፍያ ሰነድ ጋር ተመሳስለው የተዘጋጁ የተለያዩ ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም፣ ከአፍሪካ ኅብረት የባንክ ሒሳብ ወደ ሌላ የባንክ ሒሳብ ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል። [...]

በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪቃ ኅብረት በሶማልያ ያሰማራቸዉን የሰላም አስከባሪ የውጭ አገር ወታደሮች ሁሉ ደረጃ በደረጃ ለማውጣት ተስማምቷል። ህብረቱ የሰላም አስከባሪ ጓዱን ማስወጣት የሚጀምረው ከፊታችን ሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ እንደሆንም ይጠበቃል። ይሁንና የዉጭ ኃይላቱን የማዉጣቱ ሂደት የሶማሊያን ዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥስ አይገባም። [...]

ሶማሊላንድ ከሶማሊያ እራሷን በመነጠል እራስ ገዝ ከሆነች ሦስት አስርት ዓመታት አለፉ። ዛሬም ግን ሶማሊላንድ እንደ ሀገር ዓለም አቀፍ እውቅና አላገኘችም። [...]

«የሽግግር ፍትህ ብቸኛ መፍትሄ አይሆንም ሌሎች አማራጮች ይፈተሹ መፈናቀል ለወረኞች በር ይከፍታል የተባለው ለመፈናቀል ምክንያት የሆኑ ችግሮች በጊዜ መፍትሄ ስላልተሰጣቸው ነው መንግስት ሀገር መምራት ከጀመረባት ቀን አንስቶ የተፈጠሩ አለመግባባቶች በጊዜው በሽግግር ፍትህ መታከም ነበረባቸው አሁን ከመጨረሻ መጀመሩ ይከብዳል።» [...]

ዜና