ምሁር አገር እንጂ ዘርና ጎሣ የለውም!

ማስታወሻ፤ የማሰብ ነፃነታቸውን፤ በምስር ወጥ የማይሸጡ በመሆናቸው ብቻ፤ በገዛ አገራቸው ጉዳይ ሃሳባቸውን እንዲሰጡና እንዲገለሉ ተደርገው፤ የበይ ተመልካች በመሆን፤ በኑሮ ጫና እንዲጉላሉ ተደርገው በአገር ውስጥ የሚኖሩና፤ ተገፍተው የሚወዷት አገራችው ኢትዮጵያን ትተው የተሰደዱ ሃቀኛ ምሁራን፤ የአገራቸውን ሠላምና ደህንነት፤ የህዝባቸውን ክብርና ፍቅር፤ በአገር ውስጥ በሚጣልላቸው የፍርፋሪ ጉርሻ፤ ተገፍተው የተሰደዱት ደግሞ፤ በፈረንጅ አገር በሚያገኙት ቂጣ፤ የሚሸጡ ሆዳሞች አይደሉም። “ጎልጉል፡ […]