AMHARIC NEWS

  • BBC AMHARIC
  • DW AMHARIC

በአዲስ አበባ ከፒያሳ እና አካባቢው ከሳምንታት በፊት በተጀመረው ግንባታ ምክንያት ወደ 11 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መነሳታቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። መኖሪያ ቤቶች፣ የንግድ እና የሃይማኖት ተቋማት ጭምር በዚህ ሂደት መነሳታቸውን በሪፖርታቸው ላይ አመልክተዋል። [...]

ምዕራባውያን እና የየመን ሁቲ አማጺያን በተፋጠጡበት በአሁኑ ጊዜ የሩሲያ ባሕር ኃይል የጦር መርከብ ወደ ኤርትራ ዋነኛዋ የቀይ ባሕር ወደብ ምጽዋ ደረሰች። [...]

የአማራ ክልል መንግሥት ከቀናት በፊት በክልሉ የመማሪያ መጽሐፍት ላይ ያለውን ካርታ በተመለከተ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለወጣው ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ። [...]

በአገሪቱ ውስጥ ያሉ አለመግባባቶች እና ችግሮችን በሕዝባዊ ውይይት ለመለየት እና መፍትሔ ለማፈላለግ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁለት ዓመት ሆነው። ነገር ግን በአገሪቱ ያሉ ችግሮች እየተወሳሰቡ በመሄድ ላይ ናቸው። በዚህም በኮሚሽኑ ሥራ እና ሚና ላይ ጥያቄ የሚያነሱ ወገኖች አሉ። ከሚነሱ ነገሮች መካከል ቢቢሲ የተወሰኑትን አንስቶ ኮሚሽነሩን ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያን ጠይቋል። [...]

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስራኤል በጋዛ ረሃብን እንደ ጦር መሳሪያ እየተጠቀመች ስለመሆኑ “አሳማኝ” ምክንያት እንዳለ ገለጸ። [...]

አፍሮ ባሮ ሜትር የተባለዉ ተቋም ይፋ ባደረገዉ ጥናቱ መሠረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እየተባባሰና የድህነት ደረጃም እየጨመረ ነዉ።በአፍሪካ ተሞክሮዎች እና ግምገማዎች በ39 ሀገሮች ላይ ገለልተኛ ሆኖ ይሰራል የሚባለው ይህ ተቋም በኢኮኖሚ፣ በግል ኑሮ ሁኔታ እና በድህነት ልኬት ላይ ያደረገው ጥናት እንዳመለከተዉ ኢትዮጵያ መልካም ሁኔታ ውስጥ አይደለችም [...]

ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ቀደም ሲል ወደ አገሪቱ ይጎርፍ የነበረው የውጭ ምንዛሪ ፣በጦርነቱ ሳቢያ ተቋርጦአል፡፡ በውጭ አገር የሚኖሩትም የአገሪቱ ልጆች ዶላሩንና ዩሮውን ወደ ኢትዮጵያ ማስተላለፉን „አኩረፈው“ እነሱም ቧንቧውን ዘግተዋል፡፡ኑሮ ተወዶአል፡፡ ጥራጥሬዎች በአንድ ምሽት ብቻ ጨምረው ዋጋቸው አይቀመስም፡፡ [...]

አፍሪቃ ውስጥ በርካታ የክርስትና እና እስልምና ተከታዮች ይገኛሉ። ጸሎት አይለያቸውም፣ ሃይማኖታቸውንም አክብረው ይይዛሉ። በሌላ በኩል ደግሞ በዚች አህጉር ላይ ሙስና እጅጉን ተስፋፍቷል። ሃይማኖት፣ ድህነት እና ሙስና የሚያገናኛቸው ነገር አለ? የኢትዮጵያ ወጣቶችስ ምን ይላሉ? [...]

ባለፉት ሁለት ወራት 33,336 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ባህርና በረሐ አቋርጠው፤ ከሞት ግብግብ ገጥመው ሳዑዲ አረቢያ ደርሰው ከተመለሱ መካከል ህልማቸው የጨነገፈ ይገኙበታል።ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው ድህነትን መርታት፣ ቤተሰቦቻቸውን ማገዝ የሚሹ ነበሩ። በዚህ ጥንቅር መንገዱን፣ ሥራውን፣ እስርና ስቃዩን ይተርኩታል። [...]

ከተማ እያደገ፣ እየተዋበ፣ የላቀ እየዘመነ፣ የፍሳሽና እና ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓቱ እየተሳለጠ፣ መንገዶች እየሰፉ መሄዱ የማይቀር ነው። ሰሞነኛው ለልማት በሚል ፒያሳን የማፍረሱ የመንግሥት ርምጃ ብዙ ድንጋጤ፣ ከተለያየ አቅጣጫ አግራሞት፣ ቁጭት፣ ብስጭት፣ ሐዘን እና ለምን የሚሉ ጥያቄዎችንም ከብዙዎች አስነስቷል። [...]

ዜና