በአዲስ አበባ የተገደሉ ‘የፋኖ አባላት’ አስከሬን ይሰጠን ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን ወላጆቻቸው ተናገሩ
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ከቀናት በፊት መገደላቸው የተነገረው የፋኖ አባላት ወላጆች
ETHIO-MUNICH
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሚሊኒዬም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ከቀናት በፊት መገደላቸው የተነገረው የፋኖ አባላት ወላጆች
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ አራተኛ ዙር ወረራ በሕዝብ በላይ ፈጽሟል ሲል ከሰሰ። የክልሉ መንግሥት ዛሬ የሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫው “ከትናንት ታሪካዊ ስህተቱ መማር የተሳነው ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል” ብሏል። [...]
በኢትዮጵያ ላለው የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት በኢትዮጵያ መንግሥት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች በተጠረ የገንዘብ ማሰባሰብ ሥነ ሥርዓት 610 ሚሊዮን ዶላር ተሰበሰበ። [...]
ዩናይትድ ኪንግደም በከባድ ወሲባዊ ጥቃቶች የተከሰሱ ህጻናት ደፋሪዎች በልጆቻቸው ላይ ያላቸውን መብትይነፍጋል የተባለ አዲስ ህግ ልታወጣ ነው። [...]
የደኅንነት ስጋት አድሮባቸው ዳግም ወደ ደብረ ብርሃን የተመለሱ እና ቀድሞውኑም ለመመለስ ፈቃደኛ ያልሆኑ በሺህ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች የምግብ እርዳታ እንዳይሰጣቸው መከልከሉን ተፈናቃዮች እና አስተባባሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። [...]
ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድባቸው በነበሩ የራያ አላማጣ አካባቢዎች አቅራቢያ የምትገኘው አላማጣ ከተማ በመከላከያ ሠራዊት እና በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መሆኗን የከተማዋ ከንቲባ አቶ ኃይሉ አበራ ለቢቢሲ ተናገሩ። [...]
የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ጠላት የሆኑ ኃይሎች ግጭት ለመፍጠር እየጣሩ ነው ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከሰሱ። [...]
ከትግራይ ክልል የተነሱ ታጣቂዎች በራያ አላማጣ ወረዳ አንዳንድ ቀበሌዎች ሰሞኑን ጥቃት ማድረሳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና አስተዳደሩ ተናገሩ። በግጭቱ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ንብረት መውደሙንም ናዋሪዎቹና የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼ ቬሌ ገልጸዋል። [...]
የጦርነቱ ጠባሳ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ ግድም በኋላም በጉልኅ ይታያል ። ባለፉት ሳምንታት በትግራይ እና አማራ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ ታጣቂዎች መካከል ለአጭር ጊዜያት የቆዩ ግጭቶች ከአንዴም ሁለት ጊዜ መከሰታቸው ነዋሪዎችን እጅግ አስግቷል ። [...]
ትግራይ የሚገኙ የጦርነቱ ተፈናቃዮች፥ መንግስት ወደቀዬአቸው እንዲመልሳቸው ጥሪ አቀረቡ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በበኩሉ ከጦርነቱ በኋላ በአካባቢዎቹ የተቋቋሙ አስተዳደሮች ባለመፍረሳቸው እና ታጣቂዎች ባለመውጣታቸው ምክንያት ተፈናቃዮች የመመለስ ስራ አስቸጋሪ አድርጎታል ይላል። [...]
ፑቲን ቢቃወሙም ኔቶ መስፋፋቱን በመቀጠል ለቀድሞዎቹ የሶቭየት ኅብረት ግዛቶች ጆርጅያና ዩክሬን የኔቶ አባል እንዲሆኑ ቃል ገባላቸው። ያኔ ግን ፑቲን ስልታቸውን ቀየሩ። በጆርጅያ ላይ ጥቃት በመሰንዘር የተወሰነውን የጆርጅያ መሬት ያዙ። በ2014 የዩክሬንዋን የክሪምያ ልሳነ ምድር ገነጠሉ።በ2022 ሩስያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ከፈተች። [...]
According to residents, internally displaced persons (IDPs) of Tigrayan origin who were previously displaced from Alamata town, have started to